Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: December 2021

December 31, 2021December 31, 2021የውጭ ዜና

የሱዳን ወታደራዊ ሃይል በካርቱም የሚገኙ የአልአረቢያ እና የአልሃደስ ቴሌቪዥን ጣቢያዎችን መክበቡን እና ንብረታቸውንም መውረሱ ተዘግቧል፡፡

ወታደራዊው ሃይል ይህንን ሲያደርግም የሚያሳይ የሲሲቲቪ ተንቀሳቃሽ ምስልም በጣቢያዎቹ የሚገኙ ሰራተኞችን ሲያንገላቱ […]

December 31, 2021December 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የገንዘብ ሚኒስቴር በሁለት ወራት ውስጥ 70.6 ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አሳወቀ

የገንዘብ ሚኒስቴር በጥቅምት እና ህዳር ወራት ከሃገር ውስጥ ገቢ 70.6 ቢሊዮን ብር […]

December 31, 2021December 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

“በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች የኢትዮጵያ ካርታ ተብሎ የሚሰራጨው ምስል ከእኔ ጋር ግንኙነት የለውም “ የአስተዳደር ወሰን እና ማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን፡፡

ኮሚሽኑ ምስሉን እንደማያውቀው እና በመረጃው ላይ የተጠቀሰውም የአፍሪካ ህብረት የስራ ተቋም የሌለ […]

December 31, 2021December 31, 2021የውጭ ዜና

በአለማችን በጣት የሚቆጠሩ የናጠጡ ባለጸጎች በ2021 ብቻ ተጨማሪ 421 ቢሊዮን ዶላር ሐብት ማግኘት መቻላቸው ተነገረ፡፡

ለመሆኑ እነዚህ ቱጃሮች እነማን አንደሆኑ እና በአመቱ ምን ያክል ገቢ ማካበት እንደቻሉ […]

December 31, 2021December 31, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት ባንክ ሊመሰርት ነው፡፡

ከተመሰረተ ከሶስት አመታት በላይ ያስቆጠረው የቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት የልማት እና የመረዳጃ ማህበር፣ […]

December 30, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በደቡብ ሱዳን ለሚገኘው የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ ጦር ምስጋውን አቀረበ፡፡

የድርጅቱ የቀጠናው ተወካይ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦር ባለው ስነምግባር እና ህዝባዊ ወገንተኝነት […]

December 30, 2021December 30, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሉአላዊነትን ማስጠበቅ የአዲሱ አመት ዋነኛ የዲፕሎማሲ ስራዎቻችን የትኩረት አቅጣጫ ይሆናል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የሃገርን አንድነት እና ሉአላዊነት ለማስጠበቅ በአለም አቀፍ ደረጃ ስኬታማ […]

December 30, 2021December 30, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

“ስለ ፓን አፍሪካኒዝም ከኢትዮጵያ ጎን እቆማለሁ” በሚል ሀሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡

ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ኑሯቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ ዜጎች የኢትዮጵያውያንን ድምጽ ለአለም […]

December 30, 2021December 30, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ባንክ በለውጥ ልህቀት ዘርፍ ዓለም አቀፍ ሽልማት አገኘ

ቡና ባንክ በለውጥ ልህቀት ዘርፍ በኮር ባንኪንግ ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የ7ኛው 2021 […]

December 29, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከኮምቦልቻ እና መቀሌ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉሩክ ኮሚሽን ከ2.3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አለመሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒቴር አስታወቀ፡፡

በ2014 በጀት ዓመት 360 ቢሊየን ብር የመሰብሰብ እቅድን አስቀምጦ ሥራ የጀመረው ሚኒስቴሩ […]

Posts navigation

1 2 … 5 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies