በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ By Ethio AdminDecember 1, 2021December 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልእክት የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁሉም መስክ ተባብሮ ሲነሣ ውጤቱ ድል ነው። በግንባር፣ በዲፕሎማሲ፣ በኢኮኖሚ፣ በኮሙኒኬሽን፣ በስንቅ ዝግጅት፣ ዘማች በመከባከብ፣ ጸጥታ በማስከበር፣ተፈናቃዮችን በመደገፍ በሁሉም ግንባሮች ለዘመታችሁ ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያንህዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም