በቡራዩ ከተማ አስተዳደር በህገ ወጥ መንገድ ለአሸባሪ ኦነግ ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ለፀጥታ አካላት ብቻ የተፈቀደላቸው ቀበቶና የመሣሪያ ጥይቶች በቁጥጥር ስር ዉለዋል

በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ልዩ ቦታ ገፈርሳ ኖኖ ተብሎ የሚጠራ ቦታ መነሻ አዲስ አበባ ጎጀም በረንዳ ያደረገ ለሸኔ ወደ ምስራቅ ወለጋና ምዕራብ ወለጋ ሊላክ የነበረ 2656 ለፀጥታ አካላት ብቻ የተፈቀደላቸው ቀበቶና 4143 የክለሽንኮቪ ጥይቶች ከ 5 ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ሰሪ መዋሉን በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ፖሊሲ መምሪያ የወረዳ 1 ፖሊስ ፍትህ መስጠት የስራ ሂደት ባለቤት ሳጅን ሙሉነህ ቃናዓ ገልጸዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ህዳር 22 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *