ዛሬ ታህሳስ 15 ቀን 2014 ዓ.ም 22 ጎላጎል አደባባይ የስረኛው መንገድ ላይ የደረሰ የትራፊክ አደጋ ሲሆን በሰው ላይ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም። By Ethio AdminDecember 24, 2021December 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና የአደጋው መንስኤ በፖሊስ እየተጣራ የሚገኝ ሲሆን አሽከርካሪው በአካባቢው የነበሩ የጎዳና ልጆች ሲገቡበት እነሱን ለማትረፍ ከመንገድ መውጣቱን ነው የገለፀው። ተሽከርካሪው የባቡር መንገድ ላይ የገባ በመሆኑ በኪሬን እስኪነሳ ከአያት ወደ ጦር ሀይሎች የሚያልፈው ባቡር 22 ጋር የቆመ በመሆኑ የባቡር ተሳፋሪዎች ሌላ አማራጭ ብትጠቀሙ ተሽከርካሪው ሲነሳ መረጃውን እናደርሳችሁዋለን!