Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: January 2022

January 31, 2022January 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት የመረጃ ባንክ /ዳታ ቤዝ/ ስርዓት አልዘረጋም ተባለ፡፡

ይህም ማለት በየዘርፎቻቸዉ የሚያስተባብሩ የመንግስት አስፈጻሚ አካላት የመረጃ ቋት በቅንጅት የሚሟላበትን ስርዓት […]

January 31, 2022January 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በጌዴኦ ዞን ከ70 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በስነ አካላዊና ስነ ሕይወታዊ ስራ ሊሸፈን ነው ተባለ፡፡

የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ በሁሉም በግብርና ዘርፎች በማቀናጀት የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ እንደሚሰራ […]

January 31, 2022January 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለቻይና ሕዝብ እና መንግስት የአዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡

“ለቻይና ሕዝብ እና መንግሥት መልካም አዲስ ዓመት እመኛለሁ” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ […]

January 31, 2022January 31, 2022የውጭ ዜና

ታሊባን ወደ 100 የሚቆጠሩ የቀድሞ የአፍጋኒስታን ባለስልጣናትን መግደሉን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዘገባ አመልክቷል፡፡

በነሀሴ ወር ታሊባን ሀገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ከ100 በላይ የቀድሞ የአፍጋኒስታን መንግስት አባላት፣ […]

January 31, 2022January 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የአንጋፋው ሀገር ፍቅር ቴአትር ዕድሳት ስራ ተጠናቀቀ፡፡

በ1927 ዓ.ም ሀገርን ከጠላት ወረራ ለመታደግ ይቻል ዘንድ ሀገር ፍቅር ማህበር ተብሎ […]

January 31, 2022January 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በሳዑዲ አረቢያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አደረገ

በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ እና ከመንግስት የስራ ሃላፊዎችና የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች […]

January 31, 2022January 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በኬንያ በደረሰ የቦምብ ጥቃት 10 ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

በሰሜናዊ ኬንያ ማንድራ ከተማ ውስጥ የቦምብ ፍንዳታ መድረሱን ተከትሎ 10 ሰዎች መገደላቸውንና […]

January 31, 2022January 31, 2022የውጭ ዜና

ማሊ ከፈረንሳይ ጋር የገባችበት የግንኙነት መሻከር ዋንኛው ምክንያት ማሊ የፈረንሳይ ብሄራዊ ጥቅም እንደማታከብር በማሰቧ መሆኑን አስታወቀች፡፡

ፈረንሳይ ማሊን ጥቅሜን አታከብርም ብላ በመጠርጠሯ መሆኑን የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታውቋል፡፡ […]

January 31, 2022January 31, 2022የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ተገቢውን የአባልነት መዋጮን ያልከፈሉ 14 ሃገራት ላይ ከአባልነት እስከማገድ እርምጃን እንደሚወስድ አሳሰበ፡፡

ህብረቱ የሚተዳደርበትን የአባልነት መዋጮ ባለመክፈላቸው አምስት ሃገራት ከዚህ ቀደም ከአባልነት ማገዱ የሚታወስ […]

January 31, 2022January 31, 2022የውጭ ዜና

ግብጽ በ10 የሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ አባላት ላይ የሞት ፍርድ እንዲጸና ወሰነች

የግብጽ ፍርድ ቤት የሙስሊም ወንድማማቾች ፓርቲ አባላት የሆኑ 10 ሰዎች፤ በሞት እንዲቀጡ […]

Posts navigation

1 2 … 7 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies