ፕሮፌሰር አፈወርቅ ካሱ በአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ ተመደቡ፡፡

በቀድሞ ከፍተኛ ትምህርት ና ሳይንስ ሚንስቴር ሚንስቴር ዲዔታ ሆነው ያገለገሉት ፕሮፌሰሩ የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩትን በዋና ዳይሬክተርነት እንዲመሩ መሾማቸው ታውቋል፡፡

በዛሬው ዕለትም በተቋሙ በመገኘት ከአመራሩ እና ከጠቅላላ ሠራተኞች ጋር በመተዋወቅ ስራቸውን በይፋ እንደሚጀምሩ ታውቋል ከተቋሙ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ጥር 19 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.