“ኢትዮጵያ የኛ እናት” የተሰኘው ሙዚቃ ቪዲዮ ዛሬ በኢትዮጰያ ብሄራዊ ቲያትር ይመረቃል

በፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋ ሃሳብ አፍላቂነት የተዘጋጀው ና ኢትዮጵያ የኛ እናት የተሰኘው የሙዚቃ ስራ ዛሬ በኢትዮጰያ ብሄራዊ ቲያትር እንደሚካሄድ ተነግራል፡፡

በዚህም ሙዚቃ ቪዲዮ ላይ ከ50 በላይ የኪነጥበብ ባለሞያዎች የተሳተፋበት ሲሆን በ1977 ዓ.ም በሀገራችን ተከስቶ በነበረው ድርቅ የተጎዱ ዜጎችን ለማገዝ ተዘጋጅቶ እንደነበረው “ we are the world” እንደተሰኘው የሙዚቃ ስራ አይነት ሃሳብ እንደዳለው ና የሙዚቃ አልበሙ ሙሉ ገቢው በጦርነቱ ለተጎዱና ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን የሚውል እንደሆነ ተነግሯል ።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን
ጥር 20 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.