ጠ/ሚ ዐቢይ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አቡ ዳቢ ገቡ By Ethio AdminJanuary 29, 2022የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ አቡ ዳቢ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር የጋራ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያንጥር 21 ቀን 2014 ዓ.ም