Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: February 2022

February 25, 2022February 25, 2022የውጭ ዜና

ሩስያ ከዩክሬን ጋር መነጋገር እንደምትፈልግ አስታወቀች፡፡

የክሬምሊን ቃልአቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ልኡካን ወደ ቤላሩስ መዲና ሚንስክ እንደሚልኩ ያስታወቁ ሲሆን […]

February 25, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የትምህርት ሚኒስቴር የኦንላይን መማሪያ ስርዓትን እና ዲጂታል ላይብራሪ አገልግሎቶችን መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡

የመረጃ፣ የተግባቦትና ቴክኖሎጂ አጠቃቀም እንዲሁም የዲጂታል ቴክኖሎጂ አተገባበር ሥርዓትን ማሻሻል የሚያስችሉ መርሐ […]

February 25, 2022February 25, 2022የውጭ ዜና

በዩክሬን በትምህርት ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ችግር ውስጥ መሆናቸው እየተነገረ ነው፡፡

ሩስያ ዩክሬንን መውረሯን ተከትሎ በትምህርት ዩክሬን የሚገኙ ኢትጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ከሚገኙበት […]

February 25, 2022February 25, 2022የውጭ ዜና

ሩሲያ በፈፀመችው ጥቃት በዋና ከተማዋ በኪየቭ የሟቾች ቁጥር 137 ሲደርስ 316 ወታደሮች እና ሲቪሎች መቁሰላቸውም ታውቋል፡፡

የዩክሬን ታጣቂ ሃይሎች በ3 DPR ሰፈሮች ላይ ከባድ መሳሪያ መተኮሳቸው የተነገረ ሲሆን […]

February 25, 2022February 25, 2022የውጭ ዜና

በሩሲያ ጦርቱን በመቃወም ዋና ከተማዋን ሞስኮን ጨምሮ በ51 ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ እየተደረገ ነው፡፡

እስካሁን ከ1,000 በላይ ተቃዋሚዎች መታሰራቸው ተነግሯል፡፡ ዋና ከተማ ሞስኮን ጨምሮ በ51 ከተሞች […]

February 25, 2022February 25, 2022የውጭ ዜና

በኢንዶኔዢያ በተከሰተ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ ሁለት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ

6.2 ሬክተር ስኬል የተለካው ክስተቱ ሱማትራ በተባለች የኢንዶኔሲያ ግዛት መሆኑም ታውቋል፡፡ ከባድ […]

February 25, 2022February 25, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ግብፅ በግድቡ ዙሪያ ከኢትዮጵያ፣ ሱዳን ጋር አስቸኳይ ድርድር እንዲደረግ ጠየቀች።

ኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ የመጀመርያው ምዕራፍ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ሥራ መጀመሯን በይፋ መግለጿን […]

February 24, 2022February 24, 2022የውጭ ዜና

የዩክሬን መከላከያ 50 የሩሲያ ወታሮችን መግደሉን አስታውቋል፡፡

እስካሁን ድርስ ስምንት የዩክሬን ዜጎች በሩሲያ ጥቃት መገደላቸው ሲነገር በርካቶች ቆስለዋል ተብሏል፡፡ […]

February 24, 2022February 24, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ተቋርጦ የነበረው የነዋሪነት መታወቂያ አገልግሎት በወረዳዎች መስጠት ጀምሯል ፡፡

አገልግሎቱን ለማግኘትም የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከሚኖሩበት ወረዳ መታወቂያውን ለማግኘት ወደሚያመሩበት ወረዳ […]

February 24, 2022February 24, 2022የውጭ ዜና

ቱርክ ለሩስያም ሆነ ለዩክሬን ጀርባዋን እንደማትሰጥ አስታወቀች፡፡

የሃገሪቱ ፕሬዝደንት ረሲብ ታይብ ኤርዶሃን እንዳስታወቁት ከሆነ ቱርክ ለሩስያም ሆነ ለዩክሬን እንደማትወግን […]

Posts navigation

1 2 … 8 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies