አሜሪካ የኮቪድ 19 የመከላከያ ክትባት ያልተከተቡ ወታደሮቿን ተልእኮ እንዳይወስዱ ከማድረግ እስከማሰናበት ልትደርስ እንደምትችል አሳሰበች፡፡

ከሰራዊቱ መካከል የፀረ ኮቪድ 19 ክትባትን አልከተብም ያለ የትኛውም ወታደር እንዲሰናበት እንደሚደረግ የተሰማ ሲሆን ከየትኛውም ክፍል ቢሆን ይሰናበታል ተብሏል፡፡

መከላከያ መስሪያ ቤቱ ከአየር ሃይል፣ ከምድር ጦርም ቢሆን ከባህር ሃይል ክትባቱን አልቀበል ያለን ወታደር እየሰናበተ እንደሚገኝ ተሰምቷል፡፡

መከላከያው ‹‹ክትባቱን መውሰድ ወሳኝ የግዳጁ አካል ነው›› ማለቱን አር ቲ ዘግቧል፡፡

አብዱልሰላም አንሳር
ጥር 27 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *