የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጦርነት እና ግጭቶች ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚውል ከ134 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰብ መቻሏን አስታወቀች፡፡

የቤተክርስቲያኗ 52ኛ የጳጳሳት ጉባኤ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በኢትዮጵያ በትግራይ፣ በአማራ፣ በአፋር እና […]

በአዲስ አበባ ለ2.5 ሚሊዮን ህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ያሉት 10ሺህ 500 ተሸከርካሪዎች ብቻ መሆናቸውን ሰምተናል በመዲናዋ ይትራንስፖርት ፍላጎት እና የተሸከርካሪው ቁጥር የሚጣጣም አለመሆኑ ተነግሯል፡፡

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የኮሚኒኬሽን ዳሬክተር አቶ አረጋዊ ማሩ ለኢትዮ ኤፍ ኤም […]