Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: April 2022

April 28, 2022April 28, 2022የውጭ ዜና

የሶማሊያ ፓርላማ ሼክ አዳን ሞሃመድ ኑርን አዲሱ አፈ-ጉባኤ አድርጎ መረጠ፡፡

የሶማሊያ ህግ አዉጭዎች ለቦታዉ ትክክለኛዉ ሰዉ የትኛዉ ነዉ በሚለዉ ሃሳብ ላይ ባለመግባባት […]

April 28, 2022April 28, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ጉጂ ዞን መልካ ጉባ ወረዳ ባደረገው ዘመቻ አካባቢውን ከሸኔ ታጣቂ ቡድን ነፃ ማድረጉን አስታወቀ።

በዚህ ዘመቻ በአካባቢው ለ4 አመታት ያህል በህዝቡ ላይ ስቃይ ሲያደርሱ ከነበሩ የቡድኑ […]

April 28, 2022April 28, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ለ 72 ሺህ ተፈናቃዮች 400 የመጠለያ ድንኳን ጠይቃ 30 ድንኳን የተላከላት ዋግህምራ

ለ 72 ሺህ ተፈናቃዮች 400 የመጠለያ ድንኳን ጠይቃ 30 ድንኳን የተላከላት ዋግህምራ […]

April 26, 2022April 26, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ ደንበኞች ማንኛውንም እቃ በዱቤ ለመሸመት የሚችሉበትን “ዱቤ ፔይ” የተሰኘ አገልግሎት አስጀመረ፡፡

ባንኩ ሰዎች የሚፈልጉትን እቃ ለመግዛት ብር ቢያጥራቸው እንኳን፤በዱቤ መግዛት የሚችሉበትን አገልግሎት በዛሬዉ […]

April 25, 2022የውጭ ዜና

አለማችን ለጦር መሳርያ ግዢ 2 ትሪሊዮን ዶላር ወጪ አድርጋለች፡፡

በፈረንጆቹ 2021 ላይ ለጦር መሳርያ ግዢ ከሁለት ትሪሊዮን ዶላር በላይ ወጪ መደረጉን […]

April 25, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ

ትምህርት ሚኒስቴር የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ አደረገ፡፡ የ2013 ትምህርት […]

April 20, 2022April 20, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“ስንተሳሰብና ስንቀራረብ ከባድ የመሰለው ሁሉ እንደሚቀል ፣በደማቸው ሀገራችንን ካቆዩልን አባቶቻችን እንማራለን” የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች ማህበር

የሚያዚያ 27 የድል በዐልን በደማቅ ሁኔታ ለማክበር እየተዘጋጀ የሚገኘው የጥንታዊ ጀግኖች አርበኞች […]

April 20, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ግጭትም ጥቃትም ያፈጠጠባት የሸዋሮቢት ከተማ አሁናዊ ሁኔታዋ ምን ይመስላል?

ኢትዮ ኤፍ ኤም ከሸዋሮቢት ከተማ ከንቲባ አቶ ቴዎድሮስ እንዳለዉ በስልክ እንዳረጋገጠዉ በአሁኑ […]

April 20, 2022April 20, 2022የውጭ ዜና

የዊክሊክስ መስራች የሆነዉ ጁሊያን አሳንጅ ለአሜሪካ መንግስት ተላልፎ እንዲሰጥ የእንግሊዝ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡

አዉስትራሊያዊዉ ኤዲተር፣ ጸሀፊ እና አክቲቪስት ጁሊያን አሳንጅ እ.ኤ.አ በ2010 በአሜሪካ የጦር ሃይሎች […]

April 20, 2022የውጭ ዜና

ወደ 2,000 የሚጠጉ የኬንያ ፖሊሶች ‘ለማገልገል አዕምሯቸው ብቁ አይደለም’ ተባለ

ወደ 2,000 የሚጠጉ የኬንያ ፖሊሶች ስራቸውን ለመስራት አእምሯቸው ብቁ አይደሉም ሲሉ የተናገሩት […]

Posts navigation

1 2 … 4 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies