ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነን) ጠቅላላ ጉባኤውን አስመልክቶ የቀረቡ አጠራጣሪ ሰነዶች ላይ ምርመራ እንዲያደርግ ለፌደራል ፖሊስ ጥያቄ አቀረበ፡፡ By ethiofmAdminApril 5, 2022የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነፃነት ንቅናቄ ፓርቲ (ኦነን) ጠቅላላ ጉባኤውን አስመልክቶ የቀረቡ አጠራጣሪ ሰነዶችን አስመልክቶ ምርመራ እንዲደረግ ለፌደራል ፓሊስ ጥያቄ ያቀረበ መሆኑን አሳውቋል፡፡ ምርመራው ተጣርቶ እስኪጠናቀቅ ፓርቲው በአዋጅ 1162/2011 አንቀፅ 98/3 መሰረት መታገዱን ገልጿል፡፡ መጋቢት 27ቀን 2014 ዓ.ም ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያውያን