Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: May 2022

May 31, 2022May 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በወላይታ ዞን በገሱባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሁለት ጥርስ ያበቀለ ሕፃን መወለዱን ሆስፒታሉ አስታውቋል፡፡

የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፀጋዬ እንድሪያስ እንደገለጹት ÷ ትናንት ሁለት ጥርስ ያለው […]

May 30, 2022May 30, 2022የውጭ ዜና

በብራዚል ከባድ ዝናብ ባስከተለው አደጋ ሳቢያ በትንሹ 79 ሰዎች ህይወታቸው መጥፋቱ ተሰማ፡፡

በሰሜናዊ ብራዚል ፔርናምቡኮ ግዛት በተከታታይ ቀናት በጣለው ከባድ ዝናብ ሳቢያ የጎርፍ እና […]

May 30, 2022May 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ተግባራዊ ይደረጋል የተባለዉ የህንጻዎች የውጭ ቀለም አጠቃቀም መመሪያ፣ ታሪካዊና በቅርስነት የተመዘገቡ ህንጻዎችን አይመለከትም ተባለ፡፡

በአዲስ አበባ የህንጻዎች የውጭ ቀለም አጠቃቀም መመርያ ተግባራዊ የማይሆንባቸው ህንጻዎች አሉ ተብሏል፡፡ […]

May 30, 2022May 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“ባንኮች 1.8 ቢሊየን ብር ተመዝበረዋል” ተባለ፡፡

በባንኮች ላይ በሚፈፀሙ የማጭበርበር ወንጀሎች የተነሳ 1.8 ቢሊየን ብር የሚደርስ ምዝበራ በባለፉት […]

May 30, 2022May 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የድምጽ ብክለትን ለመከላከል አዲስ ህግ ሊወጣ ነው፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ እየታየ ያለውን ከመጠን በላይ የድምጽ ብክለት ለመከላከል አዲስ ህግ […]

May 30, 2022May 30, 2022የውጭ ዜና

ግብፅ የቀድሞ ፕሬዝዳንታዊ እጩን በ15 ዓመት አስራት ቀጣች::

የግብፅ የወንጀለኛ መቅጫ ፍርድ ቤት የቀድሞ ፕሬዚዳንታዊ እጩን ከከባድ የጉልበት ሥራ ጋር […]

May 30, 2022May 30, 2022የውጭ ዜና

ሱዳን ከመፈንቅለ መንግስት ወዲህ ተጥሎ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳች።

የሱዳን ወታደራዊ መንግስት ከስድስት ወራት በፊት በመፈንቅለ መንግስት ስልጣን ከተቆጣጠረ በኋላ የጣለውን […]

May 30, 2022May 30, 2022የውጭ ዜና

በሱዳን በፀረ መፈንቅለ-መንግስት ተቃውሞ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 98 መድረሱ ተሰምቷል።

ከጥቅምት 25 ቀን 2014 ጀምሮ በጦር ኃይሎች አዛዥ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን የሚመራውን […]

May 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

አፍሪካ አርም ዋርም የተባለው ተምች ወረርሽኝ በአማሮ ልዩ ወረዳ ተከሰተ

በተለያዩ የልዩ ወረዳው አካባቢዎች እየተከሰተ ያለው የተምች ወረርሽኝ በባለሙያዎች ዳሰሳ መረጋገጡን የአማሮ […]

May 27, 2022May 27, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ብቻ በየዓመቱ ከ10ሺህ በላይ ሰዎች በቲቢ በሽታ እንደሚያዙ ተነገረ፡፡

ሪች ኢትዮጲያ በ ‘USAID Urban TB LON Project’ አማካኝነት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ […]

Posts navigation

1 2 … 6 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies