የተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች ፕሬዚዳንት ሼክ ካሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡

ፕሬዚዳንቱ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በተወለዱ በ73 ዓመታቸው ነው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

አልጀዚራ እንደዘገበዉ የፕሬዝዳንቱን ህለፈተ-ህይወት ተከትሎ የ40 ቀን ሃዘን ይታወጃል ተብሏል፡፡

ግንቦት 05 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *