ኤሲ ሚላን ሴሪ አውን አሸነፈ፡፡

የስቴፋኒ ፒዮሊ ቡድን ከአስራ አንድ ዓመት በኋለ የስኩዴቶ አሸናፊ ሆኗል።

ከሜዳው ውጪ ሳሱኦሎን የገጠመው ሚላን 0-3 አሸንፏል።

ከከተማ ተቀናቃኙ እና ከአምናው አሸናፊ ኢንተር ሚላን በሁለት ነጥብ በልጦ የውድድር ዘመኑን በበላይነት አጠናቅቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ግንቦት 15 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *