በትራፊክ ግጭት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ By ethiofmAdminMay 27, 2022የሀገር ውስጥ ዜና ትላንት ሌሊት 10:00 ሰዓት ልዩ ስሙ 24 በሚባል አካባቢ በደረሰ የትራፊክ ግጭት አደጋ ሁለት ሰዎች ወዲያውኑ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን ሁለት ሰዎች ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው በህክምና ላይ ይገኛሉ፡፡ የአደጋውን መንስኤ ፖሊስ በማጣራት ላይ ይገኛል፡፡ ምንጭ፡- የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅንመንት ኤጀንሲ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ግንቦት 19 ቀን 2014 ዓ.ም