በዚህም መሰረት፡-
- ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል የስራና ክህሎት ሚስንቴር ሚንስትር—ሰብሳቢ
- ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስትር—አባል
- ዶ/ር በለጠ ሞላ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስትር—-አባል
- አቶ ተስፋዬ ዳባ—–የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት የካቢኔ ጉዳዮች ሚንስትር ዴኤታ—አባል
- ዶ/ር ሹመቴ ግዛዉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር—-አባል
- ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር—-አባል
እንዲሁም - ዶ/ር አንዱአለም አድማሴ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር—ጸሃፊና አባል ሆነዉ ተመድበዋል፡፡
በአብዱሰላም አንሳር
ሰኔ 02 ቀን 2014 ዓ.ም











