በእንግሊዝ ከ40 ዓመታት ወዲህ የመጀመሪያ የተባለ የዋጋ ንረት ተመዝግቧል፡፡

ከአርባ አመታት በኋላ 9.1 ከመቶ የደረሰ የዋጋ ንረት መመዝገቡን የሃገሪቱ ብሄራዊ ስታስቲክስ መስሪያ ቤት አስታውቋል፡፡
ለዚህ ዋነኛ ተጠያቂ ነው የተባለው የሃይል አቅርቦት ችግሮች፣ የምግብ እና የነዳጅ ዋጋ መናር፣ እንዲሁም የቤት ዋጋ መጨመር እንደ ዋነኛ ችግሮች ተጠቅሰዋል፡፡
ጉዳዩ አሳሳቢ ነው ያለው የእንግሊዝ ባንክ በዚህ አመት መጨረሻ ሃገሪቱ እስከ 11 ከመቶ የሚደርስ የዋጋ ንረት ልታስመዘግብ ትችላለች የሚል ስጋቱን አስቀምጧል፡፡

በአብዱሰላም አንሳር
ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.