ቻይና በህዋ ላይ የሃይል ማእከል ለመገንባት ማቀዷን አስታወቀች፡፡

ቻይና ከፀሃይ ብርሃን ከሚገኘው ሃይል ኤሌክትሪክ ለማምረት ያቀደች ሲሆን በ2028 ግንባታውን እንደምትጀምር ገልጻለች፡፡

በህዋ ላይ የሚገነባው ይህ የሃይል ማእከል ለሳተላይቶች የሚኖረውን የሃይል አቅርቦት እንደሚያቀለው ተነግሯል፡፡
በተጨማሪም እንደአስፈላጊነቱ ወደመሬት ጭምር ሃይል ለማቅረብ ይረዳል ተብሏ፡፡
እንደ የቻይናው ስፔስ ቴክኖሎጂ አካዳሚ ከሆነ ይህ ከመሬት ውጭ የሚገነባ የመጀመሪያው የሃይል ማመንጫ ነዉ፡፡

በአብዱሰላም አንሳር
ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.