አምባሳደር መለስ ዓለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቃል አቀባይና የአስቸኳይ ሁኔታዎች መከታተያ ዳይሬክተር ጄኔራል ሆነው ተሾሙ::

በኬንያ ለሶስት ዓመታት የኢትዮጵያ በባለሙሉስልጣን አምባሳደርነት ያገለገሉት መለስ ዓለም ሚኒስቴሩ በቅርቡ ባካሄደው ማሻሻያ እንደ አዲስ የተዋቀረውን ይህን ዳይሬክተር ጄኔራል እንዲመሩ በምክትል ጠቅላይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተሾመዋል ተብሏል፡፡

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የወቅቱ ቃልአቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ደግሞ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር ጄነራል ሆነው ተሹመዋል።

አምባሳደር መለስ በኬንያ ፣ማላዊ ሲሸልስ እና ኮሞሮስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ከመመደባቸው በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ሰርተዋል።

በአባቱ መረቀ

ሰኔ 15 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *