የኢዜማ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጠቅላይ ሚንስትሩ ለምክርቤቱ ስለ ሀገራዊው የሰላም እጦት እና የዜጎች ጅምላ ጭፍጨፋ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጡ በምክር ቤቱ አሠራር መሠረት ጥያቄያቸውን በጽሑፍ አስገብተዋል።

በተመሳሳይ ሁኔታ አብን በፓርቲ ደረጃ ጠ/ሚኒስትሩ ፓርላማ ቀርበው ማብራሪያ እንዲሰጡ መጠየቁ የሚታወስ ነው።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ሰኔ 20 ቀን 2014 ዓ.ም











