ሕወሃት ከፌደራል መንግሥት ጋር ለሚያደርገው ድርድር ቅድመ ሁኔታና የጊዜ ገደብ ማስቀመጡን የሕወሃት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካዔል ተናገሩ፡፡

ዶ/ር ደብረጺዮን ለቪኦኤ እንደተናገሩት ከሰላም ድርድር በፊት መንግሥት ለትግራይ ያቋረጣቸውን መሠረታዊ አገልግሎቶች […]