ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪምየር ሊግ ዋንጫውን አነሳ

የዋንጫው አሸናፊ ሳይታወቅ እስከ 30ኛ ሳምንት በተጓዘው የቤትኪንግ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ ከተማን 4-0 አሸንፏል ፡፡

በእስማኤል ኦሮ አጎሮ ሁለት እና በአማኑኤል አንድ ጎል ታግዞ ጨዋታውን በድል ተወጥቷል ፡፡ በ65 ነጥብ ዋንጫውን ወስዷል ፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ሲያነሳ ይህኛው ለ15ኛ ጊዜ ነው ፡፡

በአቤል ጀቤሳ
ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.