ቻይና በናንሲ ፔሎሲ ላይ ማዕቀብ ጣለች፡፡ By ethiofmAdminAugust 5, 2022August 5, 2022የውጭ ዜና ቻይና የአሜሪካ ኮንግረስ አፈጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ ወደ ታይዋን ካደረገችዉ ጉብኝት በኋላ ማዕቀብ እንደጣለችባት ገልጻለች፡፡ የቻይናዉ ዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በናንሲ እና የቅርብ ቤተሰቦቻቸዉ ላይ ሀገሪቱ ማዕቀብ መጣሏን ገልጸዋል፡፡ ፔሎሲ በቻይና ማዕቀብ የተጣለባቸዉ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች መካከል አንዷናቸዉ ሲል በሉምበርግ ኒዉስ ዘግቧል፡፡ በእስከዳር ግርማ ሐምሌ 29 ቀን 2014 ዓ.ም