ጣና ሐይቅ አሁንም ከእምቦጭ ስጋት አልተላቀቀም፡፡

የጣና ሐይቅ ላይ የእምቦጭ አረም ዳግም ስጋት ደቅኗል።

በጣና ሐይቅ ላይ ተስፋፍቶ የነበረውን የእንቦጭ አረም በሕዝብ ተሳትፎ ለማስወገድ ተጀምሮ የነበረው እንቅስቃሴ ጥሩ ጅምር የታየበት ነበር።

አሁን ግን እንቅስቃሴው በመዳከሙ አረሙ እንደገና በሐይቁ ላይ እየተስፋፋ መሆኑን የአካባቢው አርሶ አደሮች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *