የሞሮኮ ኦሲፒ ግሩፕ የማዳበሪያ ፋብሪካ ለበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የሚውል 50 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ። By ethiofmAdminAugust 24, 2022August 24, 2022የሀገር ውስጥ ዜና ድጋፉን የኦሲፒ አፍሪካ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶክተር መሐመድ አንዋር ጀማሊ ለግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን አስረክበዋል። በርክክቡ ስነ ስርዓት ላይ የግብርና ሚኒስቴር እና የኦሲፒ ግሩፕ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም