የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የአልሸባብ ታጣቂዎችን መግደሉን አስታወቀ፡፡

በመንግስት የሚደገፈዉ የሶማሊያ ሚሊሻ 45 የሚሆኑ የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሉን አስታዉቋል፡፡

የአልቃይዳ አጋር ቡድን የሆነዉ አልሻባብ ከፌደራል መንግስት ጋር ከተሳሰሩ የሚሊሻ አካላት መካከል ከፍተኛ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡

ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀመድ ግን ሃገራቸዉ ከአልሸባብ ጋር በምታደርገዉ ትግል ድል እያገኘች ነዉ ብለዋል፡፡

የሶማሊያ ዲያስፖራ ማህበረሰብ በአልሸባብ ላይ ጠንካራና የማያዳግም እርምጃ በመዉሰድ ንጹሃን ዜጎች ላይ ግድያ የሚፈጽመዉን የማፍያዉን ቡድን ለማሸነፍ ቆርጠን እንሰራለን ማለታቸዉን ሲጂቲኤን ዘግቧል፡፡

በቤዛዊት አራጌ
መስከረም 09 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.