“ ይፈለጋል “ የሰይፉ ፋንታሁን ፊልም ከ15 ዓመት በሗላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአለም ሲኒማ ሊታይ ነው::

በእይታው የሚገኛውን ገቢ ደግሞ ለአዘጋጅና ተዋናይ ስዩም ተፈራ ለህክምና የሚውለው ይሆናል::

ተዋንያን :- ሠራዊት ፍቅሬ :- ሰይፉ ፋንታሁን :- አምለሰት ሙጪ :- ደረጀ ሀይሌ :- ቶማስ ቶራ :- ሳምሶን ቤቢ :- ፍቃዱ ከበደ :- በላይነሽ አመዴ እና ሌሎችም አንጋፋ ተዋንያኖች የተሳተፉበትበአለም ሲኒማ የሚታይባቸው ቀናቶች ⁃ መስከረም 12 ሀሙስ በ11:00 ሰአት ⁃ መስከረም 13 አርብ በ10:00 ሰአት ⁃ መስከረም 14 ቅዳሜ በ10:00 ሰአት ይታያል እንዲሁም ⁃ መስከረም 15 እሁድ ከቀኑ በ10:00 ሰአት በአለም ሲኒማ በልዩ ፕሮግራም ይታያል ::የፊልሙ ሙሉ ገቢው ለአዘጋጅና ተዋናይ ስዩም ተፈራ ለህክምና የሚውለው ይሆናል::

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *