Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: October 2022

October 28, 2022October 28, 2022የውጭ ዜና

ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሽብር ጥቃት ሊደርስ እንደሚችል የአሜሪካ ኤምባሲ ያሰራጨውን የማስጠንቀቂያ መልእክት ፕሬዝደንት ሲሪል ራማፎሳ ክፉኛ አወገዙ።

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንት ራማፎሳ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የአሜሪካ መንግሥት ከሀገራቸው […]

October 28, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በአፍሪቃ ኅብረት መሪነት ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሃት ልዑካን መካከል የተጀመረው የሰላም ውይይት ዛሬ አራተኛ ቀኑን ይዟል።

በውይይቱ ከሚሳተፉ ከሁለቱም ወገኖችም ሆነ ከአወያዮችም ሆነ በታዛቢነት ከተገኙት እስካሁን እሑድ ዕለት […]

October 27, 2022October 27, 2022የውጭ ዜና

ሩሲያ በዣፓርዢያ ግዛት የሚኖሩ ዜጎች ላይ የስልክ ፍተሻ መጀመሯ ተነገረ፡፡

ሩሲያ በቅርቡ ከዩክሬን ከወሰደቻቸዉ አራት ግዛቶች መካከል አንዷ በሆነችዉ በዣፓርዢያ ግዛት ዉስጥ […]

October 27, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ዳሽን ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 117 ነጥብ 14 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ

የዳሽን ባንክ አክሲዮን ማህበር 29ኛ መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደ ሲሆን የአውሮፓዊያኑ 2021/22 የሂሳብ […]

October 27, 2022October 27, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም የክላውድ አገልግሎት ጀመረ

ኢትዮ ቴሌኮም ከኮኔክቲቪቲ አገልግሎት ባሻገር የዲጂታል አገልግሎቶችን በማቅረብ የደንበኞቹን የዕለት ተዕለት የቢዝነስ […]

October 26, 2022October 26, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ከ8ኛ ክፍል ተፈታኞች ገንዘብ በመሰብሰብ የፈተና መልስ ሰጥተዋል የተባሉ ርዕሰ መምህሩን ጨምሮ 5 መምህራን ተከሰሱ፡፡

ክስ የተመሰረተው አንደኛ ርዕሰ መምህር አብዱ ሸኩር ጀማል፣ ሁለተኛ ተከሳሽ የድሬዳዋ ፖሊስ […]

October 26, 2022October 26, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በጦርነት ውስጥ ውድመት እና እልቂት እንጂ አሸናፊነት ባለመኖሩ ሁሉም ሰላምን እንዲያስቀድሙ የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ካህን አባ ፍስሃ ታፈሰ ተናገሩ፡፡

አባ ፍሰሃ በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት በደቡብ አፍሪካ ከሚደረገው የሰላም ድርድር ጋር በተገናኘ […]

October 26, 2022October 26, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በሃገራችን የጡት ካንሰር በሽታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱ ተነግሯል፡፡

የጡት ካንሰር በሽታ አሁን ላይ በስፋት የተስፋፋ እና የብዙዎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለ […]

October 26, 2022October 26, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የፈተናው ውጤት ከወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ይገለጻል—ትምህርት ሚንስቴር

የትምህርት ሚኒስቴር የ2014ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከወር ባነሰ ጊዜ እንደሚገለጽ አስታውቋል፡፡ […]

October 25, 2022October 25, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ፈተናዉን አቋርጠዉ የወጡ ተማሪዎች በድጋሚ አይፈተኑም!

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን አቋርጠዉ የወጡ ተማሪዎች በድጋሚ ፈተናዉን እንደማይወስዱ ትምህርት ሚንስቴር […]

Posts navigation

1 2 … 4 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies