ንጉሥ ቻርልስ ሪሺ ሱናክን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡

አዲሱ የየዩናይትድ ኪንግደም ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ በዛሬው ዕለት ሹመታቸው በሀገሪቱ ንጉሥ ንጉሥ ቻርልስ ጸድቆላቸዋል፡፡

ሪሺ ሱናክ ባደረጉት የመጀመሪያው ንግግራቸው ፓርቲያቸውን እና ዩናይትድ ኪንግደምን ወደ አንድነት ማምጣት ከምንም በላይ ቅደሚያ የሚሰጡት ተግባር እንደሆነ ተናግረዋል።

ይህንን “ከባድ የኢኮኖሚ ፈተና” በአንድነት ቆመን እና በመረጋጋት ልናልፈዉ ይገባል ሲል ጥሪ ማቅረባቸዉን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.