ዋትስአፕ አገልግሎቱ ተቋርጧል By Ethio AdminOctober 25, 2022October 25, 2022የውጭ ዜና የዋትስአፕ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያ በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ባልታወቀ ምክንያት ለሚገኙ ተጠቃሚዎች መቋረጡ ተነግሯል፡፡ ቢቢሲ እንዳለዉ የመተግበሪያው ተጠቃሚዎች ጉዳዩን ለባለቤት ኩባንያው ሜታ ሪፖርት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ዋትስአፕ በዓለም ዙሪያ ወደ ሁለት ቢሊዮን የሚጠጉ ተጠቃሚዎች አሉት፡፡ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም