የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድንን 2 ለ1 የረቱት የሳውዲአረቢያ ተጫዋቾች ቅንጡ መኪና ተሰጣቸው፡፡

በትናንትናዉ እለት ሳይጠበቅ አርጀንቲናን ሁለት ለአንድ ለረቱት የሳዉዲአረቢያ ብሔራዊ ቡድን ለእያንዳንዳቸዉ ከአለማችን ዉድ መኪናዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሰዉን Rolls-Royce መኪና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል።

ለተጨዋቾቹ የተሰጠዉ የትኛው ሞዴል እንደሆነ ባይገለጽም የ Rolls-Royce 2022 ውድ ሞዴል የሚባለዉ እስከ 28 ሚሊዮን ዶላር ወጭ ሚጠይቅ ነው፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ህዳር 14 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *