Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: December 2022

December 31, 2022December 31, 2022ስፖርት

የዓለማችን ከፍተኛው ተከፋይ ሆነ!

ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ታሪክ የዓለማችን ከፍተኛ ተከፋይ ሆኗል። ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የሳዑዲ […]

December 31, 2022December 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“ኢትዮጵያ የተቃርኖ ምኩራብ” መጽሐፍ ዛሬ ተመርቋል።

መጽሐፉ የ28 ወጣት ፖለቲከኞች ፤ማህበራዊ አንቂዎች ፤ምሁራንና ህዝብን በማሳተፍ በጋዜጠኛ ሊዲያ አበበ […]

December 31, 2022December 31, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የጸደይ ባንክ በ2014 ዓ.ም ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን መድረሱን የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልጸዋል፡፡

ፀደይ ባንክ የባለ አክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በባህር ዳር ከተማ እያካሄደ […]

December 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለመጪዎቹ በዓላት የምርት እጥረት ስጋት የለብኝም አለ፡፡

የቢሮዉ ኃላፊ አቶ አደም ኑሪ ሸማቹ ህብረተሰብ የምርት እጥረት እንዳያጋጥመዉ የከተማ አስተዳደሩ […]

December 30, 2022December 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ክልል የሚገኘው መሶቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ በቅርብ ቀናት ውስጥ ወደ ሥራ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ፋብሪካው ከሰሜኑ ጦርነት ጋር ተያይዞ ሥራ ማቆሙ የሚታወቅ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በማዕድን […]

December 30, 2022December 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ለግለሰቦች የተሸጡ መኖሪያ ቤቶችን አስይዞ 800 ሚሊየን ብር ከባንክ የተበደረው ሪል ስቴት አልሚ ተቋም አቤቱታ ቀረበበት።

ወጂዝ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ2010 ጀምሮ ቤት የሚፈልጉ ግለሰቦችን በ20 ወራት ውስጥ ቤት […]

December 30, 2022የውጭ ዜና

ቻይና ኢዲስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሾመች፡፡

ኪን ጋንግ አዲሱ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሆነው መሾማቸውን የሀገሪቱ ተሾመዋል፡፡ ኪን […]

December 30, 2022December 30, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

“የቱ ጋር ነህ” የድምጻዊ ዲበኩሉ ታፈሰ አዲስ አልበም!

“የቱ ጋር ነህ “የተሰኘው የድምፃዊ ዲበኩሉ ታፈሰ የመጀመሪያው አልበም ታህሳስ 28 ቀን […]

December 29, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

አንበሳ ኢንተርናሽል ባንክ እና ሽርሽር ቢዝነስ ግሩፕ በጋራ ለመስራት ተስማሙ፡፡

በስምምነታቸው መሰረት አንበሳ ኢንተርናሽል ባንክ ሽርሽር ቢዝነስ ግሩፕ ለሚያደርጋቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ስራዎች […]

December 29, 2022December 29, 2022የሀገር ውስጥ ዜና

ኡሁሩ ኬንያታና ኦሊሴንጉን ኦባሳንጆ መቀሌ ገቡ፡፡

የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ፣ የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዜዳንት እና የአሁኑ የአፍሪካ ሕብረት […]

Posts navigation

1 2 … 5 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies