የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር ተፈፀመ፡፡ By ethiofmAdminDecember 12, 2022December 12, 2022የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ዛሬ ተፈፅሟል። በተወለደ በ38 ዓመቱ ትናንት ያረፈው አርቲስት ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) የአንድ ወንድ ልጅ አባት ነበር። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንታህሳስ 03 ቀን 2015 ዓ.ም