በፍፃሜው ቀን ዋዜማ በፍፃሜው ተጋጣሚዎች ሽንፈትን አስተናደው የሶስተኛ እና አራተኛን ደረጃ ለመያዝ የሚንደረደሩትን የሉካ ሞድሪች ሃገርን ክሮሺያ ከ ሃኪሚ ዚያች ሃገር ጋር ያገናኛል፡፡
ይህንኑ የደረጃ ጨዋታን ከጅማሮው ጀምሮ ለአድማጮቹ ሲያደርስ የቆየው የኢትዮጵያዊያን የሆነው ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 አሁንም እንደከዚ ቀደሙ የፍፃሜውን ጨዋታ ለአድማጮቹ ለማድረስ ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ይህንኑ የደረጃ ጨዋታ ሻምፒዮን ስፖርት ቅዳሜ ከቀኑ 11፡00 ሰአት ጀምሮ ለውድ አድማጮቻችን ያደርሳሉ፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8
የኢትዮጵያዊያን











