የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ መቀሌ ዳግም መደበኛ በረራ ጀምሯል፡፡ By ethiofmAdminDecember 28, 2022December 28, 2022የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ መቀሌ ዳግም መደበኛ በረራ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ከአዲስ አበባ ወደ መቀሌ ተቋርጦ የነበረው የአየር ትራንስፖርት ዛሬ ቀን 6 ሰዓት ላይ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሙኒኬሽን ባለሙያ አቶ አሸናፊ ዘርዓይ ተናግረዋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንታህሳስ 19 ቀን 2015 ዓ.ም