አቃቂ ቃሊቲ አካባቢ የሚገኙ ሸዶች ላይ የእሳት አደጋ ተነስቷል፡፡

ከስፍራው የሚገኙ የአይን እማኞች እንደነገሩን በእሳት አደጋው በትንሹ ሶስት ሸዶች የወደሙ ሲሆን በውስጣቸው የነበሩ ስራ ማሽነሪዎችም በቃጠሎው ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

በአሁኑ ቅት የእሳት አደጋ ሰራተኞች እሳቱን ለመቆጣጠር ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙም ሰምተናል፡፡

እስካሁን የእሳት አደጋው መነሻ ምክንያትና ያደረሰው የጉዳት መጠን ገና እንዳልታወቀ በስፍራው የሚገኝ አንድ የእሳት አደጋ መከላከል ባለሙያ ነግሮናል፡፡

በአቤል ደጀኔ

ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *