የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 5ኛ ዙር!

በበዓል ዋዜማ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ5ተኛ ዙር 1.5 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶችን ይዞ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በሕዝብ ፊት ዕጣው ወጥቷል፡፡

አሸናፊዎችን በስልክ እና በአጭር መልዕክት የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን!

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
በአጋርነት

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *