የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለ5 ታዋቂ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች የመኖሪያ ቤት አበረከቱ። By ethiofmAdminJanuary 5, 2023January 5, 2023የሀገር ውስጥ ዜና ካዛንቺስ የልቤ ፋና ትምህርት ቤት አካባቢ ከተገነባው መኖሪያ ቤት ከከንቲባዋ ቤት የተረከቡት የዜማና ግጥም ደራሲው ይልማ ገብረአብ፣ ጌታቸው ካሳ፣ አሸናፊ ከበደ፣ ሻምበል በላይነህ እና በቅርቡ ከዚህ አለም በሞት የተለየው የሬዲዮና ቴሌቪዥን ደራሲው መስፍን ጌታቸው ወላጅ እናት ሞሚናት ገብረመስቀል መሆናቸው ታውቋል፡፡ ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያንታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም