ጥሩነሽ ዲባባ ከ4 ዓመታት በኋላ ወደ ውድድር ልትመለስ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

በፈረንጆቹ ጥር 15 በሚካሄደው 22ኛው የአራምኮ ሂዩስተን የግማሽ ማራቶን ውድድር እንደምትሳተፍም ነው የተገለጸው፡፡

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የርቀቱ የምንጊዜም ታላቅ ሯጮች መካከል አንዷ መሆኗ ይታወቃል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ታህሳስ 27 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *