በእነ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ሥር ጉዳያቸው በፌዴራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲታይ የነበሩት የቀድሞ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት ም/ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ ዘጠኝ ተከሳሾች ከእስር መለቀቃቸው ተገለጸ፡፡

ላለፉት አራት ዓመታት በእስር ላይ የቆዩት የቀድሞ የብሔራዊ የመረጃ ደህንነት አገልግሎት ም/ዋና […]