Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: March 2023

March 31, 2023March 31, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ለ185 ቀናት በጠፈር ላይ የቆየዉ ሩሲያዊው ጠፈርተኛ በኢትዮጵያ ልምዱን እያካፈለ ይገኛል፡፡

ለ185 ቀናት በጠፈር ላይ የቆየዉ ሩሲያዊው ጠፈርተኛ ሰርጌ ሰቨርቺኮቭ በህዋ ሳይንስ ያካበተውን […]

March 29, 2023March 29, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ኑሀ የመንገድ ዳር የመኪና ብልሽት እርዳታ ሰጪ የሞባይል መተግበሪያ በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል፡፡

መተግበሪያው መንገድ ላይ ድንገት ብልሽት ያጋጠማቸውን መኪኖች በ30 ደቂቃ ወስጥ ደርሶ ጥገና […]

March 29, 2023March 29, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ከገደል አፋፍ ላይ ይገኛል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ገለጸ፡፡

ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ተቋርቋሪ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የአለም የሰብዓዊ መብቶች አያያዝን […]

March 28, 2023March 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 5 ዓመታት ዉስጥ እኛ የወሰድነዉ አንድ ዶላር ኮሜርሻል ብድር የለም- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ

ነገር ግን ከብድሩ ላይ 1.7 ቢሊየን ዶላር ከፍለናል ነዉ ያሉት፡፡ የአገራችንን ኢኮኖሚ […]

March 28, 2023March 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት ከሸኔ ጋር ለመደራደር አስር ጊዜ ሙከራ ማድረጉን አስታወቀ፡፡

የፌደራሉ መንግስት ከአሸበሪዉ “ኦነግ ሸኔ” ጋር ለመደራደር 10 ጊዜ ሙከራ አድርጎ እንደነበር […]

March 28, 2023March 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በዛሬው እለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ወቅታዊና ሀገራዊ ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ በምላሻቸውም፦ ሰላምን በተመለከተ ኢትዮጵያ ውስጥ ከዛሬ ስደስት […]

March 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ወደ አዲስ አበባ በሚገቡ መንገደኞች ላይ ፍተሻዉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አስታወቁ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማን ሰላምና ደህንነት ለማስጠበቅ ሲባል ወደ ከተማዋ በሚገቡ ዜጎች ላይ […]

March 28, 2023March 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የፓርላማ አባሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ስልጣናቸውን ለመልቀቅ” ያስቡ እንደሆነ ጠየቁ፡

የተቃዋሚው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ተወካይ የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር […]

March 28, 2023March 28, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ወቅታዊና ሀገራዊ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ይገኛሉ፦

-በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች ብልጽግና አንድ ሆኖ ሁለንተናዊ እድገት ከማምጣት ይልቅ ከመግለጫዎች […]

March 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በጫሞ ሐይቅ በደረሰው የጀልባ መስጠም አደጋ እስካሁን ድረስ የሦስት ሰዎች አስክሬን መገኝቱ ተነገረ፡፡

በትላንትናው እለት በደቡብ ክልል ጫሞ ሐይቅ 8 ሰዎችን ጭና በጉዞ ላይ የነበረች […]

Posts navigation

1 2 … 6 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies