በርክክብ ስነ-ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ፣ የግብርና ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴን ጨምሮ ሌሎች የፌደራልና የክልል የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።
ዛሬ ለ3ኛ ጊዜ በተዘጋጀው የግብርና ቴክኖሎጂ ርክክብ የተደረገው 20/በ80 መቆጠብ ለቻሉ 241 አርሶ አደሮች መሆኑም ተገልጿል።

ቀሪ የእርሻ ትራክተሮችም በቀጣይ ለአርሶ አደሮች እንደሚሰራጭ ተገልጿል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
የካቲት 24 ቀን 2015 ዓ.ም











