ህፃን ሶሊያና ዳንኤል ተገኝታለች!

ህጻን ሶሊያና በቤት ሰራተኛ አማካኝነት ከቤት እንደተወሰደች ሲገለጽ ነበር፡፡

ቤተሰቦቿም ከማህበራዊ ትስስር ገጾች ጀምሮ ሌሎችንም የብዙሃን መገናኛ ዘዴዎችን በመጠቀም ሲያፈላልጉ ቆይተዋል፡፡

ህጻን ሶሊያና ከስድስት ቀናት በኋላ ዛሬ ሱሉልታ (አትሌቲክስ መንደር) አካባቢ ቤት ዉስጥ መገኘቷና ሠራተኛዋም መያዟ ታውቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.