9ኛው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ በዛሬው እለት ወጥቷል፡፡

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር 9ኛውን የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዛሬ መጋቢት 25/2015 በአስተዳደሩ የዕጣ ማውጫ አዳራሽ በሕዝብ ፊት አውጥቷል።

በዚህም መሰረት፦

3 ሚሊዮን ብር ባለዕድለኛ የሚያደርገው የአንደኛ ዕጣ ቁጥር (0091844739) ሆኖ ወጥቷል።

1.2 ሚሊዮን ብር የሚያስገኘው የኹለተኛ ዕጣ ቁጥር (0090540530)

800 ሺሕ ብር የሚያስገኘው የሦስተኛ ዕጣ ቁጥር (0092021699)

400 ሺሕ ብር የሚያስገኘው የአራተኛ ዕጣ ቁጥር (0090412316)

250 ሺሕ ብር የሚያስገኘው የአምስተኛ ዕጣ ቁጥር (0092260801)

150 ሺሕ ብር የሚያስገኘው የሥድስተኛ ዕጣ ቁጥር (0090567816)

100 ሺሕ ብር የሚያስገኘው የሰባተኛ ዕጣ ቁጥር (0091588711) በመሆን መውጣቱ ታውቋል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.