የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት ተመለሰ፡፡

የመቀሌ ወደብና ተርሚናል ወደ አገልግሎት የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት (ኢባትሎአድ)የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አስታውቋል፡፡
በነበረው የፀጥታ ችግር ተቋርጦ የቆየው የመቀሌ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት የመጀመሩን ከድርጅቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

መዳረሻቸው መቀሌ ወደብና ተርሚናል ለሆኑ ገቢ ጭነቶች ከዛሬ ሚያዝያ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ከመነሻ የባሕር ወደብ ለመቀሌ ኦፕሬሽን መክፈት የሚቻል መሆኑንም ነው ድርጅቱ ለደንበኞቹ ያስታወቀው፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሚያዝያ 26 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.