Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Month: June 2023

June 30, 2023June 30, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የክፍያ ስርዓቱ በዲጂታል መደረጉን ተከትሎ አቅመ ደካሞች እና ለቴክኖሎጂው እንግዳ የሆኑ ሰዎች ቅሬታ እያቀረቡ ነው፡፡

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ክፍያ ስርዓቱ በዲጂታል መደረጉን ተከትሎ አቅመ ደካሞች እና ለቴክኖሎጂው እንግዳ […]

June 30, 2023June 30, 2023የውጭ ዜና

አሜሪካ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን እንደማትልክ በድጋሜ አስታወቀች፡፡

የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ዩክሬንን ለመርዳት ወታደሮቹን ወደ ስፍራዉ እንደማይልክ የሀገሪቱ የዉጭ […]

June 30, 2023June 30, 2023ስፖርት

የለሜቻ ግርማ እና ጃኮብ ኢንጌብሪግስቴን ፍልሚያ ትኩረት ስቧል፡፡

በኳታር ዶሃ ተጀምሮ በ14 የተለያዩ ከተሞች ከተካሄደ በኋላ ፍፃሜውን በአሜሪካ ዩጂን ኦሬጎን […]

June 30, 2023June 30, 2023የውጭ ዜና

የቅዱስ ቁራን መቃጠልና የስዊድን ኔቶን የመቀላቀል ጉዞ ፈተና

በስዊድን ቅዱስ ቁርአን መቃጠሉን ተከትሎ ሀገሪቱ ኔቶን እንዳትቀላቀል ያደርጋታል ተባለ፡፡ በስቶኮልም የሆነዉ […]

June 30, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

ሰሜን ሆቴል አካባቢ በሲኖትራክ የተገጨው ግለሰብ ህይወቱ አለፈ::

በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬው እለት ሰኔ 23 ከቀኑ 6:00 ገደማ በአራዳ ክፍለ […]

June 30, 2023June 30, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በሚንስቴሩ ከተፈጠሩ የስራ እድሎች 74 በመቶ የሚሆነው በኢንተርፕራይዞች ነው——የስራ ክህሎት ሚኒስትር ሚኒስቴር

በኢትዮጵያ 1.5 ሚሊዮን የሚጠጉ ጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ያሉ ሲሆን 74 በመቶ […]

June 30, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ስም በተመዘገቡ ንብረቶች ላይ የሃራጅ ማስታወቂያ ወጣ፡፡

በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ስም በተመዘገበ ንብረት ላይ የሃራጅ ማስታወቂያ ያወጣው ንብ ኢንተርናሽናል […]

June 27, 2023June 27, 2023የውጭ ዜና

የሴራሊዮን ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ የሀገሪቱን ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡

በሴራሊዮን በምርጫ እየተሰታፈ የሚገኘውና የሀገሪቱ ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ ጊዚያዊ ፕሬዝዳናታዊ ምርጫ ውጤቱን […]

June 27, 2023June 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ጥቃቅን እና አነስተኛ ተቋማት በቀላሉ ግብይታቸውን የሚያሳልጡበት ስርአት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኝው አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን አክስዮን ማህበር፣ ጥቃቅን እና […]

June 27, 2023June 27, 2023የሀገር ውስጥ ዜና

የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ ማለዳ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ነገ ሰኔ 21 ቀን 2015 ዓ.ም የሚከበረውን የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት […]

Posts navigation

1 2 … 10 Next

© 2022 Ethio FM 107.8. | Website by Signum Technologies