የቀድሞዉ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ በርሉስኮኒ በ 86 ዓመታቸዉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ By ethiofmAdminJune 12, 2023June 12, 2023የውጭ ዜና በርሉስኮኒ ከሳንባ ኢንፌክሽን ጋር በተያያዘ በሚላን በሚገኝ ራፋኢል ሆስፒታል ህክምናቸውን ሲከታተሉ ነበር፡፡ ቢሊዮነሩ በርሉስኮኒ ጣሊያንን ከፈረንጆቹ 1994 እስከ 2011 በጠቅላይ ሚንስትርነት አገልግለዋል፡፡ (በእስከዳር ግርማ) አርቲ ኒዉስ ሰኔ 05 ቀን 2015 ዓ.ም