አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡ By ethiofmAdminAugust 25, 2023August 25, 2023የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡ ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የመልቀቂያ ጥያቄ የተቀበለው ምክር ቤቱ በምትካቸው አቶ አረጋ ከበደን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሾሟል ነሃሴ 18 ቀን 2015 ዓ.ም